{
"item_title" : "የ",
"item_author" : [" [ሳም ማርኤ "],
"item_description" : " የፕሬዝዳንቱ አዳኞችና አሳዳጆች በዓለም አቀፍ ደረጃ አዲስ ነገር ይዞ የመጣው መጽሐፍ፤ ምንስ አዲስ ነገር አለው? ፕሬዝዳንቱ በታላቁ ስብሰባ ላይ በደስታና በፈገግታ ተሞልተው ንግግራቸውን እያደረጉ ነው። ነገር ግን በዙሪያቸው ስላለው አስከፊ አደጋ የሚያውቁት ምንም ነገር የለም። ጠንካራ ጠባቂዎቻቸውንም ሆነ ራሳቸውን ፕሬዝዳንቱን ለማጥፋት ስራውን የጨረሰ አደገኛ ኃይል አፍንጫቸው ስር ደርሷል። የተራቀቀ የስለላ መሣሪያ የሚጠቀሙ የደህንነት ተቋማት እንኳን ያልደረሱበት ጥልቅ ሴራ ዙሪያቸውን እየከበባቸው ነው... ስጦታ ለመስጠት ሳይሆን፣ ዓለምን ሊያናውጥ የሚችል አውዳሚ አደጋን ለማድረስያቺ የፕሬዝዳንቱ የመጨረሻ ፈገግታ ትሆን ይሆን?በሌላ በኩል፣ በአሜሪካ የሚኖረው ታታሪው ኢትዮጵያዊ ድንገት ባላሰበው ወጥመድ ውስጥ ይገባል። በስራው ላይ እንዳለ ለአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ስጋት ነው በሚሉ አሳዳጆች ዙሪያው በእሳት ይከበባል። በሴረኞች የተቀነባበረው የአደጋ ማዕበል መተንፈሻ አሳጥቶታል። ለእሱ የቀሩት ሁለት ምርጫዎች ብቻ ናቸው፦ተስፋ ቆርጦ መቆም፦ ይህም ለማያባራ ሴራ ሰለባ መሆን ነው።ነፍሱን ለማዳን መሮጥ፦ ይህም የሞት አረርን መጋፈጥ ነው።ይህ ጠንካራ ሰው ከዚህ ከበባ እንዴት ይወጣል? ስሙንና ክብሩን ለማስመለስስ የሚከፍለው መስዋዕትነት ምንድነው? በአሸባሪነት ተፈርጆ፣ ቤተሰቡንና ማንነቱን ለማዳን በሚያደርገው ፍልሚያ ውስጥ ከጽናቱ በቀር የሚረዳው ማንም የለም።የአንድ ንጹህ ስደተኛ ዕጣ ፈንታ ከዓለም ኃያል ሀገር ፕሬዝዳንት ሕይወት ጋር በምን ዓይነት ምስጢራዊ መስመር ተገናኘ?... የመጣው እሳት ፊት ለፊት የቆመውን ማንኛውንም አካል ለመብላት እየሮጠ ነው የሞት ጥላ ያረፈበት የፖለቲካ ቁማር እና የአንድ ንፁህ ዜጋ የህልውና ጦርነት አንዴ ከጀመሩት ለማቆም የሚከብድ፣ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ እንደ ፊልም የሚታይ አጓጊና ልብ አንጠልጣይ ረዥም ልብ ወለድ። አደን-እውነተኛ ሲኒማዊ ጥበብን በንባብ የሚያሳይ ድንቅ ስራ ስለ አጠቃላይ ውስብስብ ጉዳዮቻችን ማወቅ ግድ ይላል... በእያንዳንዱ ገጽ ላይ እንደ ፊልም የሚታይ አጓጊና ልብ አንጠልጣይ ጉዞ ያስፈልጋል። እናም መልሱን ለማወቅ ወደ ጥልቁ አደን ውስጥ በቀስታ አንኳኩተው ይግቡ ...በአሜሪካ፣ በካናዳ፣ በእንግሊዝ፣ በቻይና፣ በአውስትራሊያ፣ በአውሮፓ፣ በአረብ ሀገራት፣ በስካንዲኔቪያ፣ በሩሲያ፣ በደቡብ አፍሪካ፣ በእስራኤል እንዲሁም በደቡብ አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን ለሚኖሩባቸው ሀገ",
"item_img_path" : "https://covers1.booksamillion.com/covers/bam/9/79/825/793/9798257937088_b.jpg",
"price_data" : {
"retail_price" : "33.00", "online_price" : "33.00", "our_price" : "33.00", "club_price" : "33.00", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : ""
}
}
Overview
የፕሬዝዳንቱ አዳኞችና አሳዳጆች
በዓለም አቀፍ ደረጃ አዲስ ነገር ይዞ የመጣው መጽሐፍ፤ ምንስ አዲስ ነገር አለው? ፕሬዝዳንቱ በታላቁ ስብሰባ ላይ በደስታና በፈገግታ ተሞልተው ንግግራቸውን እያደረጉ ነው። ነገር ግን በዙሪያቸው ስላለው አስከፊ አደጋ የሚያውቁት ምንም ነገር የለም። ጠንካራ ጠባቂዎቻቸውንም ሆነ ራሳቸውን ፕሬዝዳንቱን ለማጥፋት ስራውን የጨረሰ አደገኛ ኃይል አፍንጫቸው ስር ደርሷል። የተራቀቀ የስለላ መሣሪያ የሚጠቀሙ የደህንነት ተቋማት እንኳን ያልደረሱበት ጥልቅ ሴራ ዙሪያቸውን እየከበባቸው ነው... ስጦታ ለመስጠት ሳይሆን፣ ዓለምን ሊያናውጥ የሚችል አውዳሚ አደጋን ለማድረስ ያቺ የፕሬዝዳንቱ የመጨረሻ ፈገግታ ትሆን ይሆን?በሌላ በኩል፣ በአሜሪካ የሚኖረው ታታሪው ኢትዮጵያዊ ድንገት ባላሰበው ወጥመድ ውስጥ ይገባል። በስራው ላይ እንዳለ "ለአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ስጋት ነው" በሚሉ አሳዳጆች ዙሪያው በእሳት ይከበባል። በሴረኞች የተቀነባበረው የአደጋ ማዕበል መተንፈሻ አሳጥቶታል። ለእሱ የቀሩት ሁለት ምርጫዎች ብቻ ናቸው፦
- ተስፋ ቆርጦ መቆም፦ ይህም ለማያባራ ሴራ ሰለባ መሆን ነው።
- ነፍሱን ለማዳን መሮጥ፦ ይህም የሞት አረርን መጋፈጥ ነው።
የአንድ ንጹህ ስደተኛ ዕጣ ፈንታ ከዓለም ኃያል ሀገር ፕሬዝዳንት ሕይወት ጋር በምን ዓይነት ምስጢራዊ መስመር ተገናኘ?... የመጣው እሳት ፊት ለፊት የቆመውን ማንኛውንም አካል ለመብላት እየሮጠ ነው
የሞት ጥላ ያረፈበት የፖለቲካ ቁማር እና የአንድ ንፁህ ዜጋ የህልውና ጦርነት
አንዴ ከጀመሩት ለማቆም የሚከብድ፣ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ እንደ ፊልም የሚታይ አጓጊና ልብ አንጠልጣይ ረዥም ልብ ወለድ። አደን-እውነተኛ ሲኒማዊ ጥበብን በንባብ የሚያሳይ ድንቅ ስራ
ስለ አጠቃላይ ውስብስብ ጉዳዮቻችን ማወቅ ግድ ይላል... በእያንዳንዱ ገጽ ላይ እንደ ፊልም የሚታይ አጓጊና ልብ አንጠልጣይ ጉዞ ያስፈልጋል። እናም መልሱን ለማወቅ ወደ ጥልቁ "አደን" ውስጥ በቀስታ አንኳኩተው ይግቡ
"...በአሜሪካ፣ በካናዳ፣ በእንግሊዝ፣ በቻይና፣ በአውስትራሊያ፣ በአውሮፓ፣ በአረብ ሀገራት፣ በስካንዲኔቪያ፣ በሩሲያ፣ በደቡብ አፍሪካ፣ በእስራኤል እንዲሁም በደቡብ አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን ለሚኖሩባቸው ሀገ
This item is Non-Returnable
Customers Also Bought
Details
- ISBN-13: 9798257937088
- ISBN-10: 9798257937088
- Publisher: Independently Published
- Publish Date: June 2026
- Dimensions: 9 x 6 x 0.96 inches
- Shipping Weight: 1.4 pounds
- Page Count: 478
Related Categories
