menu
{ "item_title" : "አ", "item_author" : [" Carol Desta "], "item_description" : "ይህ አማርኛን በዘዴ የተሰኘው የአማርኛ መማሪያ መፅሐፍ በፋሬስ አካዳሚ ወስጥ ለማስተማሪያነት የተዛጋጀ ነው። ሆኖም ግን በዚህ አካዳሚ ውስጥ ተሳታፊ ለማይሆኑም ተማሪዎች በወላጆቻቸው አጋዥነት የአማርኛን ፊደላት መማር በሚችሉበት ሁኔታ የተዘጋጀ ነው። በየትኛውም ሃገር ውስጥ የሚኖሩ የዲያስፖራ ልጆችን የአማርኛ ቋንቋን ለማስተማር ይጠቅማል። በዚህ የደረጃ-አንድ መማሪያ መፅሐፍ ላይ ተማሪዎች ፊደላትን ለይተው እንዲያውቁና ፊደላትን ማንበብ እንዲሁም መፃፍ አንዲችሉ ይረዳቸው ዘንድ በአቅማቸው ተመጣጥኖ ተዘጋጅቷል ስለሆነም በደረጃ አንድ ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ ተማሪዎች ከዚህ በመቀጠል ከተዘረዘሩት ነጥቦች መሃል አንዱን ወይንም ሁሉንም ሊያሟሉ ይገባል ፦ - እድሜያቸው ከ 4 እስከ 6 የሆኑ ተማሪዎች መሆን ይኖርባቸዋል - የእንግሊዘኛን ቋንቋ በትንሽም ደረጃ ቢሆን መስማትና የተወሰኑ ቃላትን መናገር የሚችሉ - የእንግሊዝኛ ፊደላትን በደንብ ማንበብ የሚችሉ", "item_img_path" : "https://covers1.booksamillion.com/covers/bam/1/71/644/494/1716444942_b.jpg", "price_data" : { "retail_price" : "14.99", "online_price" : "14.99", "our_price" : "14.99", "club_price" : "14.99", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : "" } }
&#4768|Carol Desta

አ : ማርኛን በዘዴ / Amharic With Style: Level 1 - Volume 2

local_shippingShip to Me
In Stock.
FREE Shipping for Club Members help

Overview

ይህ አማርኛን በዘዴ የተሰኘው የአማርኛ መማሪያ መፅሐፍ በፋሬስ አካዳሚ ወስጥ ለማስተማሪያነት የተዛጋጀ ነው። ሆኖም ግን በዚህ አካዳሚ ውስጥ ተሳታፊ ለማይሆኑም ተማሪዎች በወላጆቻቸው አጋዥነት የአማርኛን ፊደላት መማር በሚችሉበት ሁኔታ የተዘጋጀ ነው። በየትኛውም ሃገር ውስጥ የሚኖሩ የዲያስፖራ ልጆችን የአማርኛ ቋንቋን ለማስተማር ይጠቅማል። በዚህ የደረጃ-አንድ መማሪያ መፅሐፍ ላይ ተማሪዎች ፊደላትን ለይተው እንዲያውቁና ፊደላትን ማንበብ እንዲሁም መፃፍ አንዲችሉ ይረዳቸው ዘንድ በአቅማቸው ተመጣጥኖ ተዘጋጅቷል ስለሆነም በደረጃ አንድ ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ ተማሪዎች ከዚህ በመቀጠል ከተዘረዘሩት ነጥቦች መሃል አንዱን ወይንም ሁሉንም ሊያሟሉ ይገባል ፦ - እድሜያቸው ከ 4 እስከ 6 የሆኑ ተማሪዎች መሆን ይኖርባቸዋል - የእንግሊዘኛን ቋንቋ በትንሽም ደረጃ ቢሆን መስማትና የተወሰኑ ቃላትን መናገር የሚችሉ - የእንግሊዝኛ ፊደላትን በደንብ ማንበብ የሚችሉ

This item is Non-Returnable

Details

  • ISBN-13: 9781716444944
  • ISBN-10: 1716444942
  • Publisher: Lulu.com
  • Publish Date: November 2020
  • Dimensions: 11.69 x 8.27 x 0.19 inches
  • Shipping Weight: 0.55 pounds
  • Page Count: 70

Related Categories

You May Also Like...

    1

BAM Customer Reviews