menu
{ "item_title" : "Faith And Feeling", "item_author" : [" ዶ ገበየሁ "], "item_description" : "እምነት እና ስሜት የእምነት እና የስሜት መስተጋብር\የእምነት እና የስሜት መስተጋብር በጥልቀት በእምነታች እና በስሜታዊ ህይወታችን መካከል ያለውን ጥልቅ እና ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠውን ነገር ግን እጅግ አስፈላጊ ግንኙነት ይመረምራል። ዶክተር አበበየሁ ገበየሁ ግልፅ በሆነ መንገድ እና በማስተዋል፣ መንፈሳዊነት እና ሳይኮሎጂ (ስነ ልቦና) እንዴት እንደሚገናኙ ይዳስሳሉ፤ ይህም እምነታችን የስሜት ልምዶቻችንን እንዴት እንደሚቀርፁ እና ስሜታችን ደግሞ በመንፈሳዊ ጉዟችን ላይ እንዴት ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ያሳያል ይህ መጽሐፍ ለአንባቢዎች በእምነት እና በስሜት መካከል ያለውን ተለዋዋጭ ግንኙነት ሚዛናዊ በሆነና እና በሚጥም መንገድ ያቀርባል፤ እንዲሁም ስለ ራሳችን ሰዋዊ ማንነት እና ስለ እምነታችን ያለንን ቁርኝትና ሚዛናዊ ግንዛቤ እንዲያሳድጉ ያበረታታል።", "item_img_path" : "https://covers1.booksamillion.com/covers/bam/9/79/890/438/9798904380144_b.jpg", "price_data" : { "retail_price" : "14.99", "online_price" : "14.99", "our_price" : "14.99", "club_price" : "14.99", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : "" } }
Faith And Feeling|ዶ ገበየሁ

Faith And Feeling : (Amharic)

local_shippingShip to Me
In Stock.
FREE Shipping for Club Members help

Overview

እምነት እና ስሜት የእምነት እና የስሜት መስተጋብር
\የእምነት እና የስሜት መስተጋብር በጥልቀት በእምነታች እና በስሜታዊ ህይወታችን መካከል ያለውን ጥልቅ እና ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠውን ነገር ግን እጅግ አስፈላጊ ግንኙነት ይመረምራል። ዶክተር አበበየሁ ገበየሁ ግልፅ በሆነ መንገድ እና በማስተዋል፣ መንፈሳዊነት እና ሳይኮሎጂ (ስነ ልቦና) እንዴት እንደሚገናኙ ይዳስሳሉ፤ ይህም እምነታችን የስሜት ልምዶቻችንን እንዴት እንደሚቀርፁ እና ስሜታችን ደግሞ በመንፈሳዊ ጉዟችን ላይ እንዴት ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ያሳያል
ይህ መጽሐፍ ለአንባቢዎች በእምነት እና በስሜት መካከል ያለውን ተለዋዋጭ ግንኙነት ሚዛናዊ በሆነና እና በሚጥም መንገድ ያቀርባል፤ እንዲሁም ስለ ራሳችን ሰዋዊ ማንነት እና ስለ እምነታችን ያለንን ቁርኝትና ሚዛናዊ ግንዛቤ እንዲያሳድጉ ያበረታታል።

This item is Non-Returnable

Details

  • ISBN-13: 9798904380144
  • ISBN-10: 9798904380144
  • Publisher: Blackmount Publishing
  • Publish Date: May 2026
  • Dimensions: 8.5 x 5.5 x 0.28 inches
  • Shipping Weight: 0.35 pounds
  • Page Count: 132

Related Categories

You May Also Like...

    1

BAM Customer Reviews