menu
{ "item_title" : "ቤ", "item_author" : [" Tsega Beshah "], "item_description" : "ይህ መጽሐፍ በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙርያ በስፋት በሚስተዋሉ የተሳሳቱ ዕምነቶችና አመለካከቶች ላይ የሚያተኩር ሲሆን ድሕነት ከባህል እንደሚመነጭ እንዲሁም ዲሞክራሲ እንደ ኢትዮጵያ ላለ ድሓ ማህበረሰብ እንደማይገባ ወይም እንደማይበጅ የሚገልጹ ዕሳቤዎችን በስፋት ይቃኛል። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሚሌኒየሙ መግቢያ ወዲህ ከፍተኛ ዕድገት እንዳሳየና የሕዝቡ ገቢ እንደጨመረ በስፋት የሚቀርበውን መረጃ ትክክለኛነት እንዲሁም በቅርብ ዓመታት እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ይመረምራል። የኢሕአዴግ የኢኮኖሚ ፖሊሲ በሀገሪቱ የፈጠረውን ቀውስ ያሳያል። በተጨማሪም በ1987 ዓ.ም. የወጣው ሕገ-መንግሥት መሬትን ለዜጎች ሳይሆን ለጎሳዎች የሰጠበት ሥርዓት በመሬት ባለቤትነት መብት ላይ የፈጠረውን መጠነ-ሰፊ ችግር ይተነትናል። የመፍትሔ ሓሳቦችንም ያቀርባል። እነዚህ ጉዳዮች የወቅቱ አንገብጋቢ ችግሮች መሆናቸውም በዚህ መጽሓፍ የሚነሱ ነጥቦችንና መፍትሔዎችን የበለጠ አስፈላጊ ያደርጋቸዋል።", "item_img_path" : "https://covers3.booksamillion.com/covers/bam/1/08/811/490/1088114903_b.jpg", "price_data" : { "retail_price" : "19.99", "online_price" : "19.99", "our_price" : "19.99", "club_price" : "19.99", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : "" } }
&#4708|Tsega Beshah

ቤ : ት አልባ ዶክተሮች

local_shippingShip to Me
In Stock.
FREE Shipping for Club Members help

Overview

ይህ መጽሐፍ በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙርያ በስፋት በሚስተዋሉ የተሳሳቱ ዕምነቶችና አመለካከቶች ላይ የሚያተኩር ሲሆን ድሕነት ከባህል እንደሚመነጭ እንዲሁም ዲሞክራሲ እንደ ኢትዮጵያ ላለ ድሓ ማህበረሰብ እንደማይገባ ወይም እንደማይበጅ የሚገልጹ ዕሳቤዎችን በስፋት ይቃኛል። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሚሌኒየሙ መግቢያ ወዲህ ከፍተኛ ዕድገት እንዳሳየና የሕዝቡ ገቢ እንደጨመረ በስፋት የሚቀርበውን መረጃ ትክክለኛነት እንዲሁም በቅርብ ዓመታት እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ይመረምራል። የኢሕአዴግ የኢኮኖሚ ፖሊሲ በሀገሪቱ የፈጠረውን ቀውስ ያሳያል። በተጨማሪም በ1987 ዓ.ም. የወጣው ሕገ-መንግሥት መሬትን ለዜጎች ሳይሆን ለጎሳዎች የሰጠበት ሥርዓት በመሬት ባለቤትነት መብት ላይ የፈጠረውን መጠነ-ሰፊ ችግር ይተነትናል። የመፍትሔ ሓሳቦችንም ያቀርባል። እነዚህ ጉዳዮች የወቅቱ አንገብጋቢ ችግሮች መሆናቸውም በዚህ መጽሓፍ የሚነሱ ነጥቦችንና መፍትሔዎችን የበለጠ አስፈላጊ ያደርጋቸዋል።

This item is Non-Returnable

Details

  • ISBN-13: 9781088114902
  • ISBN-10: 1088114903
  • Publisher: B&r
  • Publish Date: March 2023
  • Dimensions: 8.5 x 5.5 x 0.66 inches
  • Shipping Weight: 0.82 pounds
  • Page Count: 292

Related Categories

You May Also Like...

    1

BAM Customer Reviews