menu
{ "item_title" : "ሐ", "item_author" : [" ኪዳነ ወል0 "], "item_description" : "ይህ መዝገበ ቃላት፥ በመምህር ክፍለ ጊዮርጊስ ተጀምሮ ፥ በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፥ ተስፋፍቶና ተብራርቶ፥ በአለቃ ደስታ ተክለ ወልድ ታርሞና ተስተካክሎ፥በ1948 ዓም፥ የታተመው፣ መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ፥ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ የተሰኘው የግእዝ መዝገበ ቃላት፥ ያማርኛ ፍች፥ ሲሆን ምንም አይነት እርማት ሳይደረግለት፥ለዛሬው ትውልድ ለመጠቀም እንዲያመች ሁኖ፥ በድጋሚ የታተመ ነው።ከመጀመሪያው እትም ለየት የሚያደርገው የፊደሉ ተራ በ አ፣ በ፣ ገ፣ ደ... የነበረው፤ በሀ፣ ለ፣ ሐ፣ መ... ፐ መሆኑ ብቻ ነው። እነዚህ ከላይ የተጠቀሰው መጠነኛ ለውጥ የተደረገበት ምክንያት፥ በዋናው ቅጅ ላይ የነበረውን ቃላት የመፈለግ ችግር ለማቃለል ሲባል ብቻ መሆኑን በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን።", "item_img_path" : "https://covers1.booksamillion.com/covers/bam/9/79/833/051/9798330510016_b.jpg", "price_data" : { "retail_price" : "68.27", "online_price" : "68.27", "our_price" : "68.27", "club_price" : "68.27", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : "" } }
&#4624|ኪዳነ ወል0

ሐ : ዲስ (ግእዝ አማርኛ) መዝገበ ቃላት

local_shippingShip to Me
In Stock.
FREE Shipping for Club Members help

Overview

ይህ መዝገበ ቃላት፥ በመምህር ክፍለ ጊዮርጊስ ተጀምሮ ፥ በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፥ ተስፋፍቶና ተብራርቶ፥ በአለቃ ደስታ ተክለ ወልድ ታርሞና ተስተካክሎ፥በ1948 ዓም፥ የታተመው፣ "መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ፥ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ" የተሰኘው የግእዝ መዝገበ ቃላት፥ ያማርኛ ፍች፥ ሲሆን ምንም አይነት እርማት ሳይደረግለት፥ለዛሬው ትውልድ ለመጠቀም እንዲያመች ሁኖ፥ በድጋሚ የታተመ ነው።

ከመጀመሪያው እትም ለየት የሚያደርገው የፊደሉ ተራ በ "አ፣ በ፣ ገ፣ ደ..." የነበረው፤ በሀ፣ ለ፣ ሐ፣ መ... ፐ መሆኑ ብቻ ነው። እነዚህ ከላይ የተጠቀሰው መጠነኛ ለውጥ የተደረገበት ምክንያት፥ በዋናው ቅጅ ላይ የነበረውን ቃላት የመፈለግ ችግር ለማቃለል ሲባል ብቻ መሆኑን በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን።

Details

  • ISBN-13: 9798330510016
  • ISBN-10: 9798330510016
  • Publisher: Dictionary
  • Publish Date: October 2024
  • Dimensions: 9 x 6 x 2.13 inches
  • Shipping Weight: 2.26 pounds
  • Page Count: 782

Related Categories

You May Also Like...

    1

BAM Customer Reviews