menu
{ "item_title" : "ፖ", "item_author" : [" Yared Hiylegebrel "], "item_description" : "- ለምን አዲስ የምክር ቤት ሥርአተ ለውጥ አስፈለገ? ለብዙ አሥርተ ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ በሁለት ምክንያቶች ግጭት ውስጥ ቆይቷል፤ አንደኛው ምክንያት በፓርቲ ታማኝነት ላይ የተመሰረተ አምባገነንነት፣ ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ በማንነት ላይ የቆመ የጎሳ ፖለቲካ። በዚህ ግጭት ውስጥ ግን አንድ ወሳኝ ነገር ጠፍቷል ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ሥርአተ መንግስት እንዴት ማምጣት እንችላለን ብሎ መስራት ።ዛሬ አገራችን ያለችበት ውስብስብ ችግር ከኢኮኖሚ ግሽበት እስከ ጸጥታ መላላት፣ ከፍትሕ እጦት እስከ ማኅበራዊ መከፋፈል መፍትሔው ሌላ የፖለቲካ መፈክር ወይም አዲስ የፓርቲ ስም አይደለም። ይልቁንም ሥር ነቀል የሆነ የፖለቲካ እሳቤ እና የሥርዓት ለውጥ ያስፈልጋል። ይህ መጽሐፍ የሚያቀርበው መፍትሔ በስሜት ከተሞላ ጩኸት ወደ ዕውቀት የሚደረግ ሽግግርን ነው።Why Is a New Parliamentary System Reform Necessary?For many decades, Ethiopian politics has remained embroiled in conflict due to two primary reasons: first, authoritarianism rooted in party loyalty, and second, ethnic politics based on identity. Amidst this friction, however, one critical element has been missing: working toward establishing a knowledge-based system of governance.The complex challenges our country faces today-ranging from economic inflation to the breakdown of security, and from the absence of justice to social fragmentation-cannot be solved by another political slogan or a new party name. Instead, it requires a radical shift in political thought and systemic reform. This book proposes a solution that marks a transition from emotion-driven rhetoric to knowledge-based leadership.", "item_img_path" : "https://covers2.booksamillion.com/covers/bam/9/79/825/514/9798255143177_b.jpg", "price_data" : { "retail_price" : "9.99", "online_price" : "9.99", "our_price" : "9.99", "club_price" : "9.99", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : "" } }
&#4950|Yared Hiylegebrel

ፖ : ርቲ አልባ ምክር ቤት ለ ኢትዮጵያ ትንሳ/

local_shippingShip to Me
In Stock.
FREE Shipping for Club Members help

Overview

- ለምን አዲስ የምክር ቤት ሥርአተ ለውጥ አስፈለገ?
ለብዙ አሥርተ ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ በሁለት ምክንያቶች ግጭት ውስጥ ቆይቷል፤ አንደኛው ምክንያት በፓርቲ ታማኝነት ላይ የተመሰረተ አምባገነንነት፣ ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ በማንነት ላይ የቆመ የጎሳ ፖለቲካ። በዚህ ግጭት ውስጥ ግን አንድ ወሳኝ ነገር ጠፍቷል ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ሥርአተ መንግስት እንዴት ማምጣት እንችላለን ብሎ መስራት ።
ዛሬ አገራችን ያለችበት ውስብስብ ችግር ከኢኮኖሚ ግሽበት እስከ ጸጥታ መላላት፣ ከፍትሕ እጦት እስከ ማኅበራዊ መከፋፈል መፍትሔው ሌላ የፖለቲካ መፈክር ወይም አዲስ የፓርቲ ስም አይደለም። ይልቁንም ሥር ነቀል የሆነ የፖለቲካ እሳቤ እና የሥርዓት ለውጥ ያስፈልጋል። ይህ መጽሐፍ የሚያቀርበው መፍትሔ በስሜት ከተሞላ ጩኸት ወደ ዕውቀት የሚደረግ ሽግግርን ነው።
Why Is a New Parliamentary System Reform Necessary?
For many decades, Ethiopian politics has remained embroiled in conflict due to two primary reasons: first, authoritarianism rooted in party loyalty, and second, ethnic politics based on identity. Amidst this friction, however, one critical element has been missing: working toward establishing a knowledge-based system of governance.
The complex challenges our country faces today-ranging from economic inflation to the breakdown of security, and from the absence of justice to social fragmentation-cannot be solved by another political slogan or a new party name. Instead, it requires a radical shift in political thought and systemic reform. This book proposes a solution that marks a transition from emotion-driven rhetoric to knowledge-based leadership.

This item is Non-Returnable

Details

  • ISBN-13: 9798255143177
  • ISBN-10: 9798255143177
  • Publisher: Independently Published
  • Publish Date: April 2026
  • Dimensions: 8.5 x 5.5 x 0.15 inches
  • Shipping Weight: 0.21 pounds
  • Page Count: 74

Related Categories

You May Also Like...

    1

BAM Customer Reviews