menu
{ "item_title" : "ዶ", "item_author" : [" Alex Abreham "], "item_description" : "ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም በደራሲ አሌክስ አብርሃም የተፃፈ የአጭር እና መካከለኛ ልቦለድ ስብስቦች መፅሐፍ ነው። ይህ የኢትዯጵያዊያንን ማህበራዊ ጉዳይ በጥልቀት የሚዳስስ የልብ ወለድ እና ወግ መፅሐፍ ደራሲውን ከአንባቢዎቹ ጋር በመፅሐፍ ደረጃ ያስተዋወቀ የመጀመሪያ የህትመት ስራው ነው። አሌክስ አብርሃም ባለፉት አስራ ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ደምቆ የታየ ገጣሚ፣ የአጭር እና ረዥም ልብወለድ እንዲሁም የወግ ፀሐፊ ሲሆን፤ ከዛ በፊት በመሃበራዊ ድረ ገፅ በሚፅፋቸው ወጎች ፣ ጠንካራ ማህበራዊ ሂሶች እና ረዣዥም ግጥሞቹ በብዙ ሚሊየን አንባቢዎች ዘንድ ከፍተኛ እውቅና ያተረፈ ወጣት ደራሲ ነው። ደራሲው በአገር ውስጥ ይታተሙ በነበሩ የተለያዩ መፅሔቶች ላይ አምደኛ ሁኖ ከመስራቱም በላይ ስራዎቹ በብዛት በሬዲዮ፣በዩቲዩብ ተተርከው ከፍተኛ ተቀባይነት ለማግኘት በቅተዋል። በፊልም የተቀናበረ አንድ ስራውም ተወዳጅ ለመሆን በቅቷል። ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም እንዲሁም ከዛ በኋላ ደራሲው ያሳተማቸው አምስት መፅሐፍት ባለፉት አስርት አመታት ውስጥ በአማርኛ ተፅፈው ከፍተኛ ሽያጭ ካስመዘገቡ በጣት የሚቆጠሩ መፅሐፍት ተርታ ለመመደብ በቅተዋል፣ መፅሐፉ በታተመት ዓመት በሬዲዮ በተደረገ የአንባቢዎች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ መፅሐፍ ተብሎ ለመመረጥ የበቃ መፅሃፍ ሲሆን በቀጣዩ ዓመትም የደራሲው ሌላኛ መፅሐፍ የዓመቱ ምርጥ መፅሐፍ ሁኖ ለመመረጥ በቅቷል። እነሆ ይህ መፅሐፍ በመላው ዓለም ለሚኖሩ አንባቢዎች በአማዞን በኩል ለገበያ ቀርቧል። መልካም ንባብ።", "item_img_path" : "https://covers3.booksamillion.com/covers/bam/9/79/888/371/9798883717238_b.jpg", "price_data" : { "retail_price" : "20.00", "online_price" : "20.00", "our_price" : "20.00", "club_price" : "20.00", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : "" } }
&#4854|Alex Abreham

ዶ : ክተር አሸብር

local_shippingShip to Me
In Stock.
FREE Shipping for Club Members help

Overview

ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም በደራሲ አሌክስ አብርሃም የተፃፈ የአጭር እና መካከለኛ ልቦለድ ስብስቦች መፅሐፍ ነው። ይህ የኢትዯጵያዊያንን ማህበራዊ ጉዳይ በጥልቀት የሚዳስስ የልብ ወለድ እና ወግ መፅሐፍ ደራሲውን ከአንባቢዎቹ ጋር በመፅሐፍ ደረጃ ያስተዋወቀ የመጀመሪያ የህትመት ስራው ነው። አሌክስ አብርሃም ባለፉት አስራ ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ደምቆ የታየ ገጣሚ፣ የአጭር እና ረዥም ልብወለድ እንዲሁም የወግ ፀሐፊ ሲሆን፤ ከዛ በፊት በመሃበራዊ ድረ ገፅ በሚፅፋቸው ወጎች ፣ ጠንካራ ማህበራዊ ሂሶች እና ረዣዥም ግጥሞቹ በብዙ ሚሊየን አንባቢዎች ዘንድ ከፍተኛ እውቅና ያተረፈ ወጣት ደራሲ ነው። ደራሲው በአገር ውስጥ ይታተሙ በነበሩ የተለያዩ መፅሔቶች ላይ አምደኛ ሁኖ ከመስራቱም በላይ ስራዎቹ በብዛት በሬዲዮ፣በዩቲዩብ ተተርከው ከፍተኛ ተቀባይነት ለማግኘት በቅተዋል። በፊልም የተቀናበረ አንድ ስራውም ተወዳጅ ለመሆን በቅቷል። ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም እንዲሁም ከዛ በኋላ ደራሲው ያሳተማቸው አምስት መፅሐፍት ባለፉት አስርት አመታት ውስጥ በአማርኛ ተፅፈው ከፍተኛ ሽያጭ ካስመዘገቡ በጣት የሚቆጠሩ መፅሐፍት ተርታ ለመመደብ በቅተዋል፣ መፅሐፉ በታተመት ዓመት በሬዲዮ በተደረገ የአንባቢዎች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ መፅሐፍ ተብሎ ለመመረጥ የበቃ መፅሃፍ ሲሆን በቀጣዩ ዓመትም የደራሲው ሌላኛ መፅሐፍ የዓመቱ ምርጥ መፅሐፍ ሁኖ ለመመረጥ በቅቷል። እነሆ ይህ መፅሐፍ በመላው ዓለም ለሚኖሩ አንባቢዎች በአማዞን በኩል ለገበያ ቀርቧል። መልካም ንባብ።

This item is Non-Returnable

Details

  • ISBN-13: 9798883717238
  • ISBN-10: 9798883717238
  • Publisher: Independently Published
  • Publish Date: March 2014
  • Dimensions: 9 x 6 x 0.5 inches
  • Shipping Weight: 0.71 pounds
  • Page Count: 238

Related Categories

You May Also Like...

    1

BAM Customer Reviews