{
"item_title" : "የ",
"item_author" : [" Tizazu Kassa "],
"item_description" : "የተነሱት አምስቱ ጉዳዮች ብዙ ቁም ነገሮችን ይዘዋል የትዳርን እውነተኛ ትርጉም መረዳት መቻል ቁልፍ ጉዳይ የመሆኑን ያህል፤ ፍቅርን ፍለጋ የምንጓዝበትን ጎዳና በደንብ ማወቁም ለስኬታማ ትዳር አስተዋጾው ከፍ ያለ መሆኑን እንዲሁም ፍቅር እንዳያረጅ ማድረጉ ምርጫው በእጃች እንደሆነ በደንብ መረዳት ችያለሁ በተመሳሳይ ፍቅርና ጠብ የማይነጣጠሉ ጉዳዮች መሆናቸውን አውቆ ጠብን በዕርቅ እያሸነፉ ፍቅርን ዘላቂ ማድረግ እንደሚቻል እንዲሁም ትዳር ፍጻሜው እንዲያምር ከሁሉም ወገን ብርቱ ጥረት እንደሚፈልግም አሳይቶኛል የትዳርን ውጣ ውረድ ከትውውቅ እስከ ፍጻሜው ቁልጭ አድርጎ ማሳዬት መቻሉም ሥራውን ተወዳጅ ያደርገዋል ከሰው ተሞክሮ ከስኬቱም ከውድቀቱም እንደመማር የመሰለ ምን የተሻለ አጋጣሚስ ይኖራል? ወድቀው ከተነሱት፤ ፈተናውን በድል ከተሻገሩት ባለትዳሮች ለመማር የትዳር ወግ ይመቻል ደግሞም እንደ እኛ ባለ ሽፍንፍኑ በበዛበት ሀገር እንዲህ ችግሮች እርቃናቸው ሲወጣ የትዳር ጣጣው፤ ውጣ ውረዱ የገጠማቸው ሰዎች ለካ ህመሙ የእኔ ጎጆ ጋር ብቻ አይደለም ያለው በሚል መጽናናት፤ መበርታት ያስችላቸዋል",
"item_img_path" : "https://covers3.booksamillion.com/covers/bam/9/79/836/680/9798366804806_b.jpg",
"price_data" : {
"retail_price" : "20.00", "online_price" : "20.00", "our_price" : "20.00", "club_price" : "20.00", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : ""
}
}
Overview
የተነሱት አምስቱ ጉዳዮች ብዙ ቁም ነገሮችን ይዘዋል የትዳርን እውነተኛ ትርጉም መረዳት መቻል ቁልፍ ጉዳይ የመሆኑን ያህል፤ ፍቅርን ፍለጋ የምንጓዝበትን ጎዳና በደንብ ማወቁም ለስኬታማ ትዳር አስተዋጾው ከፍ ያለ መሆኑን እንዲሁም ፍቅር እንዳያረጅ ማድረጉ ምርጫው በእጃች እንደሆነ በደንብ መረዳት ችያለሁ በተመሳሳይ ፍቅርና ጠብ የማይነጣጠሉ ጉዳዮች መሆናቸውን አውቆ ጠብን በዕርቅ እያሸነፉ ፍቅርን ዘላቂ ማድረግ እንደሚቻል እንዲሁም ትዳር ፍጻሜው እንዲያምር ከሁሉም ወገን ብርቱ ጥረት እንደሚፈልግም አሳይቶኛል የትዳርን ውጣ ውረድ ከትውውቅ እስከ ፍጻሜው ቁልጭ አድርጎ ማሳዬት መቻሉም ሥራውን ተወዳጅ ያደርገዋል ከሰው ተሞክሮ ከስኬቱም ከውድቀቱም እንደመማር የመሰለ ምን የተሻለ አጋጣሚስ ይኖራል? ወድቀው ከተነሱት፤ ፈተናውን በድል ከተሻገሩት ባለትዳሮች ለመማር "የትዳር ወግ" ይመቻል ደግሞም እንደ እኛ ባለ ሽፍንፍኑ በበዛበት ሀገር እንዲህ ችግሮች እርቃናቸው ሲወጣ የትዳር ጣጣው፤ ውጣ ውረዱ የገጠማቸው ሰዎች ለካ ህመሙ የእኔ ጎጆ ጋር ብቻ አይደለም ያለው በሚል መጽናናት፤ መበርታት ያስችላቸዋል
This item is Non-Returnable
Customers Also Bought
Details
- ISBN-13: 9798366804806
- ISBN-10: 9798366804806
- Publisher: Independently Published
- Publish Date: December 2022
- Dimensions: 9 x 6 x 0.64 inches
- Shipping Weight: 0.93 pounds
- Page Count: 286
Related Categories
