{
"item_title" : "መ",
"item_author" : [" ገ የተመኝ", " ተመስገን", "አ አየነው "],
"item_description" : "ይህ መፅሐፍ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረቱ ሐሳቦችን የያዘ መፅሐፍ ሲሆን የሳይኮሎጂ ይዘት ያለው እና በተወሰነ መልኩ ልብ ወለድ የሆኑ ሐሳቦችን የያዘ ሳይንሳዊ የሆነ ልቦለድ ነው።የመፅሐፉ ዋና ዓላማ ጥንካሬና ድክመታችንን በመለየት የሰው ልጅ በፍቅር፣ በእምነትና በተስፋ እየኖረ የስራና የአገር ፍቅር ኖሮት ሕይወቱ መምራት እንድንችል ታስቦ የተዘጋጀ መፅሐፍ ነው።መፅሐፉ በሰባት ምዕራፎች እና አርዕስቶች የተቀነባበረ ሲሆን ለአንዳንድ ሐሳብ ወለድ ሐሳቦቼ የተለያዩ ማጣቀሻ መፅሐፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ እየተረጎምኩ ለማብራራት ሞክሪያለሁ። ስለሆነም በመፅሐፉ የተቀመጡ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረቱ ሐሳቦችና ሐሳብ ወለድ የሳይኮሎጂ ይዘት ያለው መፅሐፍ የሰው ልጅ ከእርስ በእርስ ግጭት ወጥቶ በሕይወቱ ለውጥ እንዲያመጣ የማነቃቃት አቅም ያለው ሳይሰለች ሁሌም የሚነበብ መፅሐፍ ነው።",
"item_img_path" : "https://covers4.booksamillion.com/covers/bam/9/79/829/771/9798297711563_b.jpg",
"price_data" : {
"retail_price" : "12.00", "online_price" : "12.00", "our_price" : "12.00", "club_price" : "12.00", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : ""
}
}
Overview
ይህ መፅሐፍ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረቱ ሐሳቦችን የያዘ መፅሐፍ ሲሆን የሳይኮሎጂ ይዘት ያለው እና በተወሰነ መልኩ ልብ ወለድ የሆኑ ሐሳቦችን የያዘ ሳይንሳዊ የሆነ ልቦለድ ነው።
የመፅሐፉ ዋና ዓላማ ጥንካሬና ድክመታችንን በመለየት የሰው ልጅ በፍቅር፣ በእምነትና በተስፋ እየኖረ የስራና የአገር ፍቅር ኖሮት ሕይወቱ መምራት እንድንችል ታስቦ የተዘጋጀ መፅሐፍ ነው።
መፅሐፉ በሰባት ምዕራፎች እና አርዕስቶች የተቀነባበረ ሲሆን ለአንዳንድ ሐሳብ ወለድ ሐሳቦቼ የተለያዩ ማጣቀሻ መፅሐፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ እየተረጎምኩ ለማብራራት ሞክሪያለሁ። ስለሆነም በመፅሐፉ የተቀመጡ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረቱ ሐሳቦችና ሐሳብ ወለድ የሳይኮሎጂ ይዘት ያለው መፅሐፍ የሰው ልጅ ከእርስ በእርስ ግጭት ወጥቶ በሕይወቱ ለውጥ እንዲያመጣ የማነቃቃት አቅም ያለው ሳይሰለች ሁሌም የሚነበብ መፅሐፍ ነው።
This item is Non-Returnable
Customers Also Bought
Details
- ISBN-13: 9798297711563
- ISBN-10: 9798297711563
- Publisher: Independently Published
- Publish Date: August 2025
- Dimensions: 8.5 x 5.5 x 0.35 inches
- Shipping Weight: 0.44 pounds
- Page Count: 166
Related Categories
