{
"item_title" : "ሳ",
"item_author" : [" Zeleke Behailu "],
"item_description" : "ይህ መጽሐፍ፥ ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪዎች ከሳይንሳዊ እውነታዎች ጋር የማይጣጣሙ መሆናቸውን የሚያሳዩ በርካታ ሳይንሳዊ መረጃዎች በስፋት ከቀረቡበት አራት ተከታታይ መጽሐፎች መካከል ክፍል ሁለት መጽሐፍ ነው። በዚህ ክፍል ሁለት መጽሐፍ፥ የመሬት ጥሬ ማቴሪያሎች ሕይወትን ማስገኘት እንደማይችሉ፥ዲ.ኤን.ኤ (DNA) የአእምሮ ዲዛይን ውጤት ብቻ መሆን እንዳለበት፥የፕሮቲን ተፈጥሮና የሚያከናውኗቸው ተግባራት በኢቮሉሽን ሊገለጹ እንደማይችሉ፥ ተፈጥሯዊ ምርጦሽ ኢቮሉሽንን እንደማያረጋግጥ፥ጠቃሚ ቅይርታዎች ለኢቮሉሽን አስፈላጊ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን የማይጨምሩ ስለመሆኑ፥ዝርየት ማለት ኢቮሉሽን ማለት እንዳልሆነና የተለያዩ ዝርያዎች ያለ ኢቮሉሽን እንዴት ሊመጡ እንደሚችሉ፥ተመሳሳይ መዋቅሮች ኢቮሉሽንን ማረጋገጥ እንደማይችሉ፥ከቀደምት የሕይወት ዓይነት የወረስነው የማይጠቅም ወይም የማያስፈልግ የአካል ክፍል የሌለን ስለመሆኑ፥ስለ ክሎኒንግ እና ስለ ስቲም ሕዋስ ምርምር ውዝግብ አንዳንድ እውነቶች፥የክሪስታል ምስረታ እና የ ክፍት ሲስተም ሃሳቦች ኢቮሉሽንን ከሁለተኛው ሕግ ሊታደጉ እንደማይችሉ በዝርዝር እናያለን።",
"item_img_path" : "https://covers1.booksamillion.com/covers/bam/9/79/848/541/9798485413880_b.jpg",
"price_data" : {
"retail_price" : "18.00", "online_price" : "18.00", "our_price" : "18.00", "club_price" : "18.00", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : ""
}
}
ሳ : ይንስና ኢቮሉሽን ክፍል 2: ኢቮሉሽናዊ ቲ
Overview
ይህ መጽሐፍ፥ ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪዎች ከሳይንሳዊ እውነታዎች ጋር የማይጣጣሙ መሆናቸውን የሚያሳዩ በርካታ ሳይንሳዊ መረጃዎች በስፋት ከቀረቡበት አራት ተከታታይ መጽሐፎች መካከል ክፍል ሁለት መጽሐፍ ነው። በዚህ ክፍል ሁለት መጽሐፍ፥ የመሬት ጥሬ ማቴሪያሎች ሕይወትን ማስገኘት እንደማይችሉ፥ዲ.ኤን.ኤ (DNA) የአእምሮ ዲዛይን ውጤት ብቻ መሆን እንዳለበት፥የፕሮቲን ተፈጥሮና የሚያከናውኗቸው ተግባራት በኢቮሉሽን ሊገለጹ እንደማይችሉ፥ ተፈጥሯዊ ምርጦሽ ኢቮሉሽንን እንደማያረጋግጥ፥ጠቃሚ ቅይርታዎች ለኢቮሉሽን አስፈላጊ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን የማይጨምሩ ስለመሆኑ፥ዝርየት ማለት ኢቮሉሽን ማለት እንዳልሆነና የተለያዩ ዝርያዎች ያለ ኢቮሉሽን እንዴት ሊመጡ እንደሚችሉ፥ተመሳሳይ መዋቅሮች ኢቮሉሽንን ማረጋገጥ እንደማይችሉ፥ከቀደምት የሕይወት ዓይነት የወረስነው የማይጠቅም ወይም የማያስፈልግ የአካል ክፍል የሌለን ስለመሆኑ፥ስለ ክሎኒንግ እና ስለ ስቲም ሕዋስ ምርምር ውዝግብ አንዳንድ እውነቶች፥"የክሪስታል ምስረታ" እና የ "ክፍት ሲስተም" ሃሳቦች ኢቮሉሽንን ከሁለተኛው ሕግ ሊታደጉ እንደማይችሉ በዝርዝር እናያለን።
This item is Non-Returnable
Customers Also Bought
Details
- ISBN-13: 9798485413880
- ISBN-10: 9798485413880
- Publisher: Independently Published
- Publish Date: September 2021
- Dimensions: 9 x 6 x 0.55 inches
- Shipping Weight: 0.79 pounds
- Page Count: 264
Related Categories
