menu
{ "item_title" : "ሳ", "item_author" : [" Zeleke Behailu "], "item_description" : "ከመጽሐፉ መግቢያ የተወሰደሳይንሳዊ ዳታዎችና ምልከታዎች በራሳቸው አይናገሩም፤ ነገር ግን ሁልጊዜም እንደ ሰዉ ፍልስፍናዊ አመለካከት ወይም እምነት ይተረጎማሉ። ሁልጊዜም ስለ የዩኒቨርስና ስለ ሕይወት አጀማመር ለማወቅ የምንጠቀምባቸው በሳይንሳዊ ዘዴዎች የሚሰበሰቡ መረጃዎች የሚተረጎሙት አንድ ሰው አስቀድሞ የነበረውን እመንታ ወይም እምነት በመጠቀም ነው። ዩኒቨርስና የምድር ላይ ሕይወት እንዴት እንደጀመሩ ለመግለጽ፥ ኢ-አማንያን ኢቮሉሽኒስቶችና በፈጣሪ መኖር የሚያምኑ ፍጥረተኞች ሁለቱም የተወሰኑ ፍልስፍናዊ እመንታዎችን ይጠቀማሉ።ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪ፥ከተፈጥሮ ውጭ የሆነ ነገር ወይም ክስተት የሌለ መሆኑንና ጠቅላላ ያለው ነገር ተፈጥሮ ወይም ቁስአካልና ኢነርጂ ብቻ እንደሆነ በሚገልጸው በናቹራሊዝም - Naturalism (ወይም ማቴሪያሊዝም - Materialism) ፍልስፍናዊ አመለካከት ወይም እምነት ላይ የተመሰረተ ነው። ፍጥረተኝነት ደግሞ ዩኒቨርስንና የምድር ላይ ሕይወትን የፈጠረ ከተፈጥሮ በላይ የሆነ ፈጣሪ አለ የሚል አመለካከት ወይም እምነት ላይ የተመሰረተ ነው።ሰዎች ከእነዚህ ሁለት ተቃራኒ እምነቶች በአንዱ በመጀመር አንድ ዓይነት መረጃን በተለያየ ዓይነት ይተረጉሙታል። በፈጣሪ የሚያምኑ ፍጥረተኞች እና ኢ-አማንያን ኢቮሉሽኒስቶች ሁለቱም አንድ ዓይነት ሳይንሳዊ ዳታዎችና ምልከታዎች አሏቸው - የሚለያዩት አተረጓገም ላይ ነው። የተለያየ የመነሻ እመንታዎች ስላሏቸው ዳታዎቹንና ምልከታዎቹን በተለያየ ዓይነት ይተረጉሟቸዋል።መጽሐፍ ቅዱሳዊው የፍጥረት ሥራ መደገም፣መሞከርና በቀጥታ መታየት እንደማይቻል ሁሉ፥ ኢቮሉሽናዊ የሕይወት ጅማሬም መታየት፣መሞከርና መደገም የሚቻል አይደለም። በስድስቱ የፍጥረት ቀኖች ጠቅላላው ዩኒቨርስ ሲፈጠር ክስተቶችን ያየ ሰው እንዳልነበሩ ሁሉ፥ለበርካታ ቢሊዮኖች ዓመታት የኢቮሉሽን ሂደት ሲፈጸም ለማየት እዚያ የነበረ ማንም የለም። የኢቮሉሽኒስቶቹ ቢግባንግ፣ የመጀመሪያዋ ህዋስ አጀማመር፣ ከሞሎኪውል-ወደ-ሰው የተደረገ ዝግመተ-ለውጥ ወዘተ. . እነዚህ ሁሉ በአሁኑ ጊዜ መደገም፣ መሞከርና መታየት የሚቻሉ አይደሉም። እነዚህ አንድ ሰው በትልቅ እምነት ሊቀበላቸው የሚችላቸው ብቻ ናቸው - በሌላ አባባል ኢቮሉሽኒስቶች ቲዎሪዎቻቸውን የሚቀበሉት በእምነት ነው። ስለዚህም ስለዚህ የናቹራሊዝም መሰረታዊ እመንታዎች ወይም ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪ ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ ክርስትና እምነት በተለየ ሳይንሳዊ አይደሉም። በዚህ ክፍል 1 መጽሐፍ የዩኒቨርስ አመጣጥና እድገት ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪዎችና ችግሮቻቸው፣ የክዋክብትና የፕላኔቶች አመጣጥና እድገት ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪዎችና ችግሮቻቸውን፣ የዕድሜ መለኪያ ዘዴዎችና ችግሮቻቸው፣ የወጣት መሬት ማስረጃዎች እና የሩቅ ኮከቦች ብርሃን እንዴት በጥቂት ሺ ዓመታ", "item_img_path" : "https://covers4.booksamillion.com/covers/bam/9/79/848/262/9798482625859_b.jpg", "price_data" : { "retail_price" : "18.00", "online_price" : "18.00", "our_price" : "18.00", "club_price" : "18.00", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : "" } }
&#4659|Zeleke Behailu

ሳ : ይንስና ኢቮሉሽን ክፍል 1: ኢቮሉሽናዊ ቲ

local_shippingShip to Me
In Stock.
FREE Shipping for Club Members help

Overview

ከመጽሐፉ መግቢያ የተወሰደሳይንሳዊ ዳታዎችና ምልከታዎች በራሳቸው አይናገሩም፤ ነገር ግን ሁልጊዜም እንደ ሰዉ ፍልስፍናዊ አመለካከት ወይም እምነት ይተረጎማሉ። ሁልጊዜም ስለ የዩኒቨርስና ስለ ሕይወት አጀማመር ለማወቅ የምንጠቀምባቸው በሳይንሳዊ ዘዴዎች የሚሰበሰቡ መረጃዎች የሚተረጎሙት አንድ ሰው አስቀድሞ የነበረውን እመንታ ወይም እምነት በመጠቀም ነው። ዩኒቨርስና የምድር ላይ ሕይወት እንዴት እንደጀመሩ ለመግለጽ፥ ኢ-አማንያን ኢቮሉሽኒስቶችና በፈጣሪ መኖር የሚያምኑ ፍጥረተኞች ሁለቱም የተወሰኑ ፍልስፍናዊ እመንታዎችን ይጠቀማሉ።
ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪ፥ከተፈጥሮ ውጭ የሆነ ነገር ወይም ክስተት የሌለ መሆኑንና ጠቅላላ ያለው ነገር ተፈጥሮ ወይም ቁስአካልና ኢነርጂ ብቻ እንደሆነ በሚገልጸው በናቹራሊዝም - Naturalism (ወይም ማቴሪያሊዝም - Materialism) ፍልስፍናዊ አመለካከት ወይም እምነት ላይ የተመሰረተ ነው። ፍጥረተኝነት ደግሞ ዩኒቨርስንና የምድር ላይ ሕይወትን የፈጠረ ከተፈጥሮ በላይ የሆነ ፈጣሪ አለ የሚል አመለካከት ወይም እምነት ላይ የተመሰረተ ነው።
ሰዎች ከእነዚህ ሁለት ተቃራኒ እምነቶች በአንዱ በመጀመር አንድ ዓይነት መረጃን በተለያየ ዓይነት ይተረጉሙታል። በፈጣሪ የሚያምኑ ፍጥረተኞች እና ኢ-አማንያን ኢቮሉሽኒስቶች ሁለቱም አንድ ዓይነት ሳይንሳዊ ዳታዎችና ምልከታዎች አሏቸው - የሚለያዩት አተረጓገም ላይ ነው። የተለያየ የመነሻ እመንታዎች ስላሏቸው ዳታዎቹንና ምልከታዎቹን በተለያየ ዓይነት ይተረጉሟቸዋል።
መጽሐፍ ቅዱሳዊው የፍጥረት ሥራ መደገም፣መሞከርና በቀጥታ መታየት እንደማይቻል ሁሉ፥ ኢቮሉሽናዊ የሕይወት ጅማሬም መታየት፣መሞከርና መደገም የሚቻል አይደለም። በስድስቱ የፍጥረት ቀኖች ጠቅላላው ዩኒቨርስ ሲፈጠር ክስተቶችን ያየ ሰው እንዳልነበሩ ሁሉ፥ለበርካታ ቢሊዮኖች ዓመታት የኢቮሉሽን ሂደት ሲፈጸም ለማየት እዚያ የነበረ ማንም የለም። የኢቮሉሽኒስቶቹ ቢግባንግ፣ የመጀመሪያዋ ህዋስ አጀማመር፣ ከሞሎኪውል-ወደ-ሰው የተደረገ ዝግመተ-ለውጥ ወዘተ. . እነዚህ ሁሉ በአሁኑ ጊዜ መደገም፣ መሞከርና መታየት የሚቻሉ አይደሉም። እነዚህ አንድ ሰው በትልቅ እምነት ሊቀበላቸው የሚችላቸው ብቻ ናቸው - በሌላ አባባል ኢቮሉሽኒስቶች ቲዎሪዎቻቸውን የሚቀበሉት በእምነት ነው። ስለዚህም ስለዚህ የናቹራሊዝም መሰረታዊ እመንታዎች ወይም ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪ ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ ክርስትና እምነት በተለየ "ሳይንሳዊ" አይደሉም። በዚህ ክፍል 1 መጽሐፍ የዩኒቨርስ አመጣጥና እድገት ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪዎችና ችግሮቻቸው፣ የክዋክብትና የፕላኔቶች አመጣጥና እድገት ኢቮሉሽናዊ ቲዎሪዎችና ችግሮቻቸውን፣ የዕድሜ መለኪያ ዘዴዎችና ችግሮቻቸው፣ የወጣት መሬት ማስረጃዎች እና የሩቅ ኮከቦች ብርሃን እንዴት በጥቂት ሺ ዓመታ

This item is Non-Returnable

Details

  • ISBN-13: 9798482625859
  • ISBN-10: 9798482625859
  • Publisher: Independently Published
  • Publish Date: September 2021
  • Dimensions: 9 x 6 x 0.6 inches
  • Shipping Weight: 0.85 pounds
  • Page Count: 288

Related Categories

You May Also Like...

    1

BAM Customer Reviews