{
"item_title" : "ነ",
"item_author" : [" Rodas Abebe "],
"item_description" : "በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔርና በሰዎች ፊት ንዕድ ክብርት ነች። ሰማይና ምድር ሊሸከሙት የማይችሉትን ርሱን በውስጧ የያዘችውን የርሷን ታላቅነት እንዴት አለመመስከር ይቻለናል? ጌታን የሚያከብር ኹሉ ቅድስቲቱን ማደርያውን ያከብራል፤ ቅድስቲቱን ማደሪያውን የማያከብርም ጌታውን አያከብርም። ቅድስቲቱ ማደርያው የኾነችው ርሷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።",
"item_img_path" : "https://covers1.booksamillion.com/covers/bam/1/08/823/033/1088230334_b.jpg",
"price_data" : {
"retail_price" : "25.00", "online_price" : "25.00", "our_price" : "25.00", "club_price" : "25.00", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : ""
}
}
Overview
በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔርና በሰዎች ፊት ንዕድ ክብርት ነች። ሰማይና ምድር ሊሸከሙት የማይችሉትን ርሱን በውስጧ የያዘችውን የርሷን ታላቅነት እንዴት አለመመስከር ይቻለናል? ጌታን የሚያከብር ኹሉ ቅድስቲቱን ማደርያውን ያከብራል፤ ቅድስቲቱን ማደሪያውን የማያከብርም ጌታውን አያከብርም።
ቅድስቲቱ ማደርያው የኾነችው ርሷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።
This item is Non-Returnable
Customers Also Bought
Details
- ISBN-13: 9781088230336
- ISBN-10: 1088230334
- Publisher: Rodas Abebe
- Publish Date: August 2023
- Dimensions: 8.27 x 5.83 x 0.51 inches
- Shipping Weight: 0.65 pounds
- Page Count: 244
Related Categories
