menu
{ "item_title" : "እ", "item_author" : [" Alex Abreham "], "item_description" : "አሌክስ አብርሃም እናት - ፍቅር - ሀገር በሚል ርዕስ ባሳተመው የግጥም መጽሐፍ ውስጥ 36 ያህል ረጃጅም ግጥሞች አሉ፡፡ መጽሐፉ ከሽፋኑ ጀምሮ ትርጉም አለው፤ ጣዕም አለው፡፡ ... ቃላቱ ሸጋ፣ ሙዚቃውም ቆንጆ የሚባል ነው፡፡ የሀሳቦቹም ክንፎች ነጠላ አይደሉም፣ የሚመስጡ ቁምነገሮች፣ የሚያስደምሙ እይታዎች አሉባቸው፡፡ ከሁሉ ይልቅ አይጐረብጡም፡፡ ቀላል ይመስላሉ፣ ግን ውብ ናቸው፡፡ በተለይ በሳሳው ጐናችን በኩል ጠቃሚ ነገር አላቸው፡፡የቋንቋው ውበት ድንቅ ነው፡፡ ደረጀ በላይነህበአዲስ አድማስ ጋዜጣ", "item_img_path" : "https://covers1.booksamillion.com/covers/bam/9/79/888/383/9798883836588_b.jpg", "price_data" : { "retail_price" : "15.00", "online_price" : "15.00", "our_price" : "15.00", "club_price" : "15.00", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : "" } }
&#4773|Alex Abreham

እ : ናት ፍቅር ሐገር

local_shippingShip to Me
In Stock.
FREE Shipping for Club Members help

Overview

አሌክስ አብርሃም "እናት - ፍቅር - ሀገር" በሚል ርዕስ ባሳተመው የግጥም መጽሐፍ ውስጥ 36 ያህል ረጃጅም ግጥሞች አሉ፡፡ መጽሐፉ ከሽፋኑ ጀምሮ ትርጉም አለው፤ ጣዕም አለው፡፡ ... ቃላቱ ሸጋ፣ ሙዚቃውም ቆንጆ የሚባል ነው፡፡ የሀሳቦቹም ክንፎች ነጠላ አይደሉም፣ የሚመስጡ ቁምነገሮች፣ የሚያስደምሙ እይታዎች አሉባቸው፡፡ ከሁሉ ይልቅ አይጐረብጡም፡፡ ቀላል ይመስላሉ፣ ግን ውብ ናቸው፡፡ በተለይ በሳሳው ጐናችን በኩል ጠቃሚ ነገር አላቸው፡፡የቋንቋው ውበት ድንቅ ነው፡፡ ደረጀ በላይነህ
በአዲስ አድማስ ጋዜጣ

This item is Non-Returnable

Details

  • ISBN-13: 9798883836588
  • ISBN-10: 9798883836588
  • Publisher: Independently Published
  • Publish Date: March 2009
  • Dimensions: 9 x 6 x 0.38 inches
  • Shipping Weight: 0.54 pounds
  • Page Count: 176

Related Categories

You May Also Like...

    1

BAM Customer Reviews