{
"item_title" : "እ",
"item_author" : [" ዮሐ ተክሌ "],
"item_description" : "እምነት ታሪካዊ ልብ ወለድ በዶ/ር ዮሐንስ ተክሌሰውን መውደድ ባንቺ ጀምሬ ባንቺ እደመድመዋለሁ። ሰውን የሚያክል ግዙፍ ፍጡር ምን ያህል ግብዝ እንደኾነ፣ ብዙ ትምህርት ባንቺ አግኝቼአለሁ።ያውም በመጀመሪያ የፍቅር ትውውቄ፣ ለመውደድና ለትዳር ያበቃኝ .. የመጨረሻዋ የፍጡራን ርካሽ፣ ነውረኛ ነሽ። በተንኮንል የተገነባሽ ግፈኛ ነሽ። መሰሪደካማ ፍጥረት ነሽ። ለስሜትሽ ተገዢ.... እንደኔ ዐይነቱን ባል ከቶውንም በመብራት ፈልገሽ አታገኚም ......እኔ ሰግጄልሻለሁ እንደ ጣዖት አምልኬሻለሁ በፍቅር ታውሬ ... ብቻ ንጹሕ ፍቅሬን ያሰናከልሽው ሰይጣን ነሽ። ሰብአዊ ክብሬን የገፈፍሽ ዲያቢሎስ፣ ለቋሚ ፍቅር ያልታደልሽ.....እንደ ኦቴሎ ጨካኝማ ብኾን ኖሮ፣ ያንቺ ዕጣ የዴዝዴሞና ነበር። ያውም ሞትግን አልኾንኩም። ስለምወድሽ ሳይኾን ያልጨከንኩብሽ፤ የጓደኛዬን የሰሎሞንን ቃል ስለማከብር ነው። የርሱ ቃል ለእኔ እንደ እግዚአብሔር ቃል ባይኾንም አከብረዋለሁ። ....",
"item_img_path" : "https://covers2.booksamillion.com/covers/bam/9/79/823/406/9798234061553_b.jpg",
"price_data" : {
"retail_price" : "20.00", "online_price" : "20.00", "our_price" : "20.00", "club_price" : "20.00", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : ""
}
}
Overview
እምነት ታሪካዊ ልብ ወለድ
በዶ/ር ዮሐንስ ተክሌ
"ሰውን መውደድ ባንቺ ጀምሬ ባንቺ እደመድመዋለሁ። ሰውን የሚያክል ግዙፍ ፍጡር ምን ያህል ግብዝ እንደኾነ፣ ብዙ ትምህርት ባንቺ አግኝቼአለሁ።
ያውም በመጀመሪያ የፍቅር ትውውቄ፣ ለመውደድና ለትዳር ያበቃኝ .." "የመጨረሻዋ የፍጡራን ርካሽ፣ ነውረኛ ነሽ። በተንኮንል የተገነባሽ ግፈኛ ነሽ። መሰሪ ደካማ ፍጥረት ነሽ። ለስሜትሽ ተገዢ.... እንደኔ ዐይነቱን ባል ከቶውንም በመብራት ፈልገሽ አታገኚም ..."
"...እኔ ሰግጄልሻለሁ እንደ ጣዖት አምልኬሻለሁ በፍቅር ታውሬ ... ብቻ ንጹሕ ፍቅሬን ያሰናከልሽው ሰይጣን ነሽ። ሰብአዊ ክብሬን የገፈፍሽ ዲያቢሎስ፣ ለቋሚ ፍቅር ያልታደልሽ".....እንደ ኦቴሎ ጨካኝማ ብኾን ኖሮ፣ ያንቺ ዕጣ የዴዝዴሞና ነበር። ያውም ሞት ግን አልኾንኩም። ስለምወድሽ ሳይኾን ያልጨከንኩብሽ፤ የጓደኛዬን የሰሎሞንን ቃል ስለማከብር ነው። የርሱ ቃል ለእኔ እንደ እግዚአብሔር ቃል ባይኾንም አከብረዋለሁ። ....
This item is Non-Returnable
Customers Also Bought
Details
- ISBN-13: 9798234061553
- ISBN-10: 9798234061553
- Publisher: Not Avail
- Publish Date: April 2026
- Dimensions: 8.5 x 5.5 x 0.66 inches
- Shipping Weight: 0.75 pounds
- Page Count: 294
Related Categories
