menu
{ "item_title" : "እ", "item_author" : [" Temesgen Tarefe "], "item_description" : "እምነት በትውልዶች መካከል መጽሐፍ ውስጥ ቤተሰብዎን ይዘው መንፈሳዊ ጉዞ ያድርጉ፤ ከፍጥረት ውበት ጀምሮ እስከ ዮሴፍ ጠንካራ ታሪክ ድረስ፣ ይህ የጥሞና መጽሐፍ ለመላው ቤተሰብ በቀላል አቀራረብ፣ የመወያያ ጥያቄዎችና ጸሎቶችን አካቶ የኦሪት ዘፍጥረትን መጽሐፍ ህያው ያደርገዋል። በክፍል አንድ እግዚአብሔርን እንደ ፈጣሪ ያግኙታል፤ የሰው ልጅ ከወደቀ በኋላም እንኳ የገባውን የተስፋ ቃል ይመለከታሉ። በክፍል ሁለት የአብርሃምን የእምነት እርምጃዎች ይከተላል፤ ይህም የእግዚአብሔርን ጥሪ ማመን ምን ማለት እንደሆነ ያስተምረናል። በክፍል ሶስት የይስሐቅን፣ የያዕቆብንና የዔሳውን ታሪክ ይዳስሳል ይህም የእግዚአብሔር ታማኝነት ትውልዶችን እንደሚያሻግር ያስታውሰናል። በክፍል አራት መጨረሻ ላይ የዮሴፍን የክህደት፣ የይቅርታና በሁሉ ሁኔታዎች ላይ ያለውን የእግዚአብሔርን ሉዓላዊነት ታሪክ ያካፍለናል።", "item_img_path" : "https://covers1.booksamillion.com/covers/bam/9/79/899/365/9798993659848_b.jpg", "price_data" : { "retail_price" : "20.00", "online_price" : "20.00", "our_price" : "20.00", "club_price" : "20.00", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : "" } }
&#4773|Temesgen Tarefe

እ : ምነት በትውልዶች መካከል: የዘፍጥረት Ǥ

local_shippingShip to Me
In Stock.
FREE Shipping for Club Members help

Overview

እምነት በትውልዶች መካከል መጽሐፍ ውስጥ ቤተሰብዎን ይዘው መንፈሳዊ ጉዞ ያድርጉ፤ ከፍጥረት ውበት ጀምሮ እስከ ዮሴፍ ጠንካራ ታሪክ ድረስ፣ ይህ የጥሞና መጽሐፍ ለመላው ቤተሰብ በቀላል አቀራረብ፣ የመወያያ ጥያቄዎችና ጸሎቶችን አካቶ የኦሪት ዘፍጥረትን መጽሐፍ ህያው ያደርገዋል። በክፍል አንድ እግዚአብሔርን እንደ ፈጣሪ ያግኙታል፤ የሰው ልጅ ከወደቀ በኋላም እንኳ የገባውን የተስፋ ቃል ይመለከታሉ። በክፍል ሁለት የአብርሃምን የእምነት እርምጃዎች ይከተላል፤ ይህም የእግዚአብሔርን ጥሪ ማመን ምን ማለት እንደሆነ ያስተምረናል። በክፍል ሶስት የይስሐቅን፣ የያዕቆብንና የዔሳውን ታሪክ ይዳስሳል ይህም የእግዚአብሔር ታማኝነት ትውልዶችን እንደሚያሻግር ያስታውሰናል። በክፍል አራት መጨረሻ ላይ የዮሴፍን የክህደት፣ የይቅርታና በሁሉ ሁኔታዎች ላይ ያለውን የእግዚአብሔርን ሉዓላዊነት ታሪክ ያካፍለናል።

This item is Non-Returnable

Details

  • ISBN-13: 9798993659848
  • ISBN-10: 9798993659848
  • Publisher: Temesgen Tarefe
  • Publish Date: December 2025
  • Dimensions: 9 x 6 x 0.42 inches
  • Shipping Weight: 0.59 pounds
  • Page Count: 196

Related Categories

You May Also Like...

    1

BAM Customer Reviews