{
"item_title" : "አ",
"item_author" : [" ባርኦን እ.", "ታ ሽሙኤል", "በጌ እሸቱ "],
"item_description" : "ይህ የጽሁፍ ስራ እድሜ ጠገብ ከሆነ የኢትዮጵያ ተረት የተወሰደ ነው።አንበሳዉ በአጋጣሚ አይቶ የወደዳትን ቆንጆ ልጅ ለማግባት አባቷን ይጠይቃል። በሀሳቡ የተደናገጡት አባት ግን አንበሳው ሊያሟላቸው አይችልም ብለው ያመኑትን ቅድመ ሁኔታ እንዲያሟላ ግፊት በማድረግ ጥያቄዉን እንዳይገፋበት ለማድረግ ይሞክራሉ። አንበሳው ደግሞ ፍላጎቱን ለማሳካት ቆርጦ ተነስቷል ፡፡ ታሪኩ እንዴት ይጠናቀቅ ይሆን? በመጽሐፉ ውስጥ መልሱን ያገኛሉ፡፡ መልካም ንባብ።",
"item_img_path" : "https://covers2.booksamillion.com/covers/bam/9/79/872/349/9798723491625_b.jpg",
"price_data" : {
"retail_price" : "11.00", "online_price" : "11.00", "our_price" : "11.00", "club_price" : "11.00", "savings_pct" : "0", "savings_amt" : "0.00", "club_savings_pct" : "0", "club_savings_amt" : "0.00", "discount_pct" : "10", "store_price" : ""
}
}
Overview
ይህ የጽሁፍ ስራ እድሜ ጠገብ ከሆነ የኢትዮጵያ ተረት የተወሰደ ነው።አንበሳዉ በአጋጣሚ አይቶ የወደዳትን ቆንጆ ልጅ ለማግባት አባቷን ይጠይቃል። በሀሳቡ የተደናገጡት አባት ግን አንበሳው ሊያሟላቸው አይችልም ብለው ያመኑትን ቅድመ ሁኔታ እንዲያሟላ ግፊት በማድረግ ጥያቄዉን እንዳይገፋበት ለማድረግ ይሞክራሉ። አንበሳው ደግሞ ፍላጎቱን ለማሳካት ቆርጦ ተነስቷል ፡፡ ታሪኩ እንዴት ይጠናቀቅ ይሆን? በመጽሐፉ ውስጥ መልሱን ያገኛሉ፡፡ መልካም ንባብ።
This item is Non-Returnable
Customers Also Bought
Details
- ISBN-13: 9798723491625
- ISBN-10: 9798723491625
- Publisher: Independently Published
- Publish Date: March 2021
- Dimensions: 8.5 x 8.5 x 0.07 inches
- Shipping Weight: 0.19 pounds
- Page Count: 26
Related Categories
